Our Annual performance report will be an exercise for the future to improve our gaps and it is an exercise for us to improve way…
በባሌ ዞን አልቪማ ፓስታና የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ከዩኒየኖችና አርሶ አደሮች ጋር የፓስታ ስንዴ የገበያ ትስስር ስምምነት ተፈራረመ።
በባሌ እና ምስራቅ ባሌ ዞን የሚገኙ አርሶ አደሮች እንዲሁም ዩኒየኖች ለፓስታ የሚሆን ስንዴ በማምረት ለአልቪማ የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ለማቅረብ ስምምነት ዛሬ በሮቤ ከተማ ተፈራርመዋል። ከባሌ…
የግብርና ሚኒስትሩ ከአልቪማ ፉድ ኮምፕሌክ ባለቤት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን በኢትዮጵያ ፓስታን በማምረት ወደ ውጭ ከሚልኩት የጂቡቲው ባለሀብት አቶ ዲሬ አሊ ጋር…